
32 ዓመት ከቤታቸው የጠፉ አባት በባይሽ ኮልፌ ቤተሰባቸውን አግኝተዋል | ሄኖክ ፈቃዱ እና ውብሸት ተካ | ክፍል 4 | ተምሳሌት
መስከረም 22፣ 2015 · 29:30 109
ውብሸት ተካና ሄኖክ ፈቃዱ በባይሽ ኮልፌ በኃላፊነት የሚያገግሉ ወጣቶች ናቸው፡፡ ማኅበሩ ህጻናትን በትምህርት በማገዝ ፣ ህክምና እንዲያገኙ በማመቻቸት ፣ ለአረጋዊያን የቅርብ ቤተሰብ በመሆን ፣ የጠፉ ሰዎችን በማፈላለግና በማገናኘት እንዲሁም የተጣሉትን በማስታረቅ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል፡፡
