50:25
ክሊኒክ ስጦታ ልሰጥ ነው | ከሜሪ ጆይ መስራች ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ
ግንቦት 16፣ 2018 1.4K
ተምሳሌት
በሙያቸው ውጤታማ የሆኑ ለሰዎች አርአያ የሚሆን ሥራ የሠሩ ሰዎችን በማቀርብ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርግ ሲሆን በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑ ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለሰዎች የሚጠቅም ሥራዎችን የሠሩ፣ ስለሕይወት ፍልስፍናቸው ተምሳሌት ስለሆኑበት ሁነት በማሳየት አዳዲስ ተምሳሌት የሚሆኑ ሰዎች እንዲፍጠሩ የሚያነቃቃ ፐሮግራም ነው፡፡
50:25
ክሊኒክ ስጦታ ልሰጥ ነው | ከሜሪ ጆይ መስራች ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ
ግንቦት 16፣ 2018 1.4K
54:42
የኖቬል ሽልማት እጩዋ ብርሃኔ አስፋው ድንቅ ታሪክ!!!
የካቲት 29፣ 2018 1.6K
01:07:40
“ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ቀላል አይደለም” ፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ | የስነ ምህዳር ባለሞያ
የካቲት 22፣ 2018 25K
01:22:32
ኦቲስቲክ ልጅ ከማሳደግ ጀርባ ለማመን የሚከብድ እውነተኛ ታሪክ
የካቲት 18፣ 2018 862
56:20
የምርጡ ገበታ የክብር ተሸላሚ!!
ጥቅምት 2፣ 2018 884
01:09:09
“አዲስ ሕይወት የዓይነ-ስውራን ቤት ነው!” | አፄ ባዩሽ አበበ
መስከረም 25፣ 2018 425
52:57
“ገጠር ሆስፒታል የመገንባት እቅድ አለኝ”
መስከረም 11፣ 2018 516
01:00:31
“ከጎዳና አዳሪነት እስከ ዓለም ሎሬትነት”
ጳጉሜን 2፣ 2017 656
01:04:24
“ራሱን ለማጥፋት የሚጥር ሰው ተሳስቷል”
ነሐሴ 25፣ 2017 514
01:16:30
“ባንቺ ኃጥያት የተሰጠሽ የሚመስላቸው አሉ”
ነሐሴ 18፣ 2017 730
01:01:11
“ባለመውለዴ ብዙ አልተከፋሁም”
ነሐሴ 11፣ 2017 1.3K
01:08:53
“መጽሐፌን በአውራ ጣቴ ጻፍኩት”
ነሐሴ 4፣ 2017 670
በሙያቸው ውጤታማ የሆኑ ለሰዎች አርአያ የሚሆን ሥራ የሠሩ ሰዎችን በማቀርብ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርግ ሲሆን በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑ ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለሰዎች የሚጠቅም ሥራዎችን የሠሩ፣ ስለሕይወት ፍልስፍናቸው ተምሳሌት ስለሆኑበት ሁነት በማሳየት አዳዲስ ተምሳሌት የሚሆኑ ሰዎች እንዲፍጠሩ የሚያነቃቃ ፐሮግራም ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ያልታዩ የተደበቁ ጥቃቅን የሚምሰሉ ግን በሰዎች ህይወት ትልቅ ለውጥ ያመጡ ሰዎችን ለይቶ በማውጣት አዳዲስ ጀግናዎችን ይፈጥራል፡፡
| ዘውግ | ውይይት |
|---|---|
| ርዝመት | 60 ደቂቃ |
| አዘጋጅ | ገነት አብዋ |
በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የተያዘ ስርጭት የለም።
