ጤና የዓይን ብርሃንን የመለገስ ሀገራዊ ዘመቻ ይፋ ሆነ ብርሃናቸውን ያጡ ዜጎችን ዳግም ለማብቃት በተያዘው በጀት ዓመት 700 የዓይን ብሌኖችን ለመሰብሰብ እና 5 ሺህ በጎ ፈቃደኞችን ቃል ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረሕዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። ዜና ክፍል · ከ16 ሰዓት በፊት · 1