አፍሪካ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ የቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የወቅቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተመርጠዋል፡፡ ዜና ክፍል · ከ4 ሰዓት በፊት · 1
አፍሪካ ጋና የቆሻሻ ክምርን በማጽዳት ለ20 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ልትፈጥር ነው የጋና መንግሥት በመዲናዋ አክራ አግቦግብሎሺ በተባለ ስፍራ ለዓመታት የተከማቸውን አንድ ሚሊዮን ቶን አደገኛ ቆሻሻ የማጽዳትና ለ20 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል የመፍጠር ዘመቻ ጀመረ። ዜና ክፍል · ከ1 ቀን በፊት · 1