አፍሪካ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ የቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የወቅቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተመርጠዋል፡፡ ዜና ክፍል · ከ4 ሰዓት በፊት · 1