49:03
“ብዙ ያለቀስኩባቸው የማይረሱ ቀኖች አሳልፌያልሁ” | ተምሳሌት |
ታኅሣሥ 15፣ 2016 1.1K
ተምሳሌት
በሙያቸው ውጤታማ የሆኑ ለሰዎች አርአያ የሚሆን ሥራ የሠሩ ሰዎችን በማቀርብ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርግ ሲሆን በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑ ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለሰዎች የሚጠቅም ሥራዎችን የሠሩ፣ ስለሕይወት ፍልስፍናቸው ተምሳሌት ስለሆኑበት ሁነት በማሳየት አዳዲስ ተምሳሌት የሚሆኑ ሰዎች እንዲፍጠሩ የሚያነቃቃ ፐሮግራም ነው፡፡
49:03
“ብዙ ያለቀስኩባቸው የማይረሱ ቀኖች አሳልፌያልሁ” | ተምሳሌት |
ታኅሣሥ 15፣ 2016 1.1K
42:37
በበርበሬ ብድር የተጀመረው አዋጭ የብድር ተቋም/አቶ ዘሪሁን ሸለመ | ተምሳሌት
ታኅሣሥ 22፣ 2016 494
42:59
የመጀመሪያው ተመራጭ የዪኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት/ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ | ተምሳሌት
ጥር 5፣ 2016 2.8K
50:29
“ሰው አስገድሏል ብለው ወነጀሉኝ”||ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ|| ክፍል ሁለት | ተምሳሌት
ጥር 19፣ 2016 2.2K
26:58
“ከንጉሱ እጅ የወርቅ ሰዓት ተሸልሜያለሁ” ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ
ጥር 26፣ 2016 382
57:59
ሀኪሙ ልጄን አክምልኝ ስለው የኔን ጤንነት ተጠራጠረ። ወ/ሮ ራሄል አባይነህ | ተምሳሌት
የካቲት 3፣ 2016 1.7K
54:03
ሰው ማሰብ ሲያቆም ስህተት ይሰራል። ተባባሪ ፕሮፌሰር ፍሬው ከፍያለው | ተምሳሌት
የካቲት 10፣ 2016 1.6K
59:34
ኢትዮጵያ የከዳችው ልጅ አለኝ! አቶ ሰለሞን አማረ | ተምሳሌት
የካቲት 17፣ 2016 893
56:07
ውስጤ በቂም ተሞልቶ ነበር፣ ነገር ግን በሀገር ቂም አይያዝምወ/ሮ ሙሉ ግርማይ | ተምሳሌት
የካቲት 24፣ 2016 2.1K
39:37
የማያልቀው ፈተና!! አርብ አይቼው እሁድ ተጋባን፡ ወ/ሮ እየሩሳሌም ሹምየ | ክፍል 1 | ተምሳሌት
መጋቢት 8፣ 2016 3K
30:36
ፈተና የበዛበት ህይወቴን ያቀለለልኝ ሚስጢር !! ወ/ሮ እየሩሳሌም ሹምየ | ክፍል 2 | ተምሳሌት
መጋቢት 9፣ 2016 1.4K
59:56
ድህነቴን የረገምኩበት ቀን.. ሙዝ በዳቦ መብላት የተጀመረው እኛ ቤት ነው | አቶ ዳንኤል መኮንን | ተምሳሌት
መጋቢት 15፣ 2016 28K
በሙያቸው ውጤታማ የሆኑ ለሰዎች አርአያ የሚሆን ሥራ የሠሩ ሰዎችን በማቀርብ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርግ ሲሆን በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑ ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለሰዎች የሚጠቅም ሥራዎችን የሠሩ፣ ስለሕይወት ፍልስፍናቸው ተምሳሌት ስለሆኑበት ሁነት በማሳየት አዳዲስ ተምሳሌት የሚሆኑ ሰዎች እንዲፍጠሩ የሚያነቃቃ ፐሮግራም ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ያልታዩ የተደበቁ ጥቃቅን የሚምሰሉ ግን በሰዎች ህይወት ትልቅ ለውጥ ያመጡ ሰዎችን ለይቶ በማውጣት አዳዲስ ጀግናዎችን ይፈጥራል፡፡
| ዘውግ | ውይይት |
|---|---|
| ርዝመት | 60 ደቂቃ |
| አዘጋጅ | ገነት አብዋ |
በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የተያዘ ስርጭት የለም።
