የኢትዮጲያ መጠጦች አምራች ኢንዱስትሪዮች ማህበር የታሸጉ ወሃ አምርቾች ሲጠቀሙ የነበሩትን የማቅለሚያ ማስተርባች መነሳትን አሰመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል።
ማህበሩ እንዳለው የማስተርባቹ የወጭ ምንዛሬን እጥረትን ሲያብብስ የነበረ እና መልሶ ጥቅም ላይ ለማዋል አስችጋሪ ነበር ተብሏል።የማስተርባቹ መንሳትም ምን አይነት ጥቅሞች እንዳሉት በመገለጫው ተብራርቷል።
የማስተርባች ወደ ሃገር ወስጥ ለማስገባት ሲጠቀሙበት የነበርው በ1 ዓመት ወስጥ እስከ 50 ሚሊዮን የሜሪካን ዶላር ወጪን ያሰቀራል ።
የፕላስቲክ ጠርሙሱ ነጭ መሆን ፕላስቲኩ መልሶ ለመጥቀም ይረዳል ተበሏል።
የማስተር ባቹን ለማስቀርትም ከአንድ አመት በላይ የፈጀ ጥናት ከ 25 በላይ በሆኑ ወሃ አምራቾች እና ደንበኞችን መጠይቅ በማድረግ ጥናት መደረጉን ጠቅሰው የማስተር ባቹ መነሳት በወጭ ምንዛሪ ፈትና ወስጥ የነበሩትን የ ውሃ አምርቾች ጫና ቀለል ያደርጋል ተብሏል።
ይሁን እንጂ የታሽጉ ውሃ ምርቶች ላይ ዋጋ ማሻሻይ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እንደሌለ ነው የተገልጸው።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-11-03
