
የተባበሩት መንግስታት እንዳወጣው ሪፖርት ስምንት ሚሊዮን ደቡብ ሱዳናውያን የርሃብ አድጋ ተጋርጦባቸዋል።
የአለም ምግብ ፕሮግራም፣ ዩኒሴፍ እና የአለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (FAO) ጦርነት ያደቀቀው ከተዛባው የአየር ሁኔታ ተደማምረው ችግሩን እንዳባባሰው ገልጸዋል።
የተባበሩት መንግስታት በሪፖርቱ እንደገለጸው አለም አቀፍ ድፍጋን በቶሎ ማስተባበር ካልተቻለ ችግሩ በተለይ በህጻናት ላይ የከፋ ይሆናል።
በማህሌት አማረ
2022-11-04