የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በኩባ ላይ ለስልሳ አመታትን በአሜሪካ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ እንዲነሳ ወሰነ።
ጉባኤ ውሳኔውን ያሳለፈው በ185 ድጋፍ በሁለት ተቃውሞ እና በሁለት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ነው።
የውሳኔውን አተገባበር ዋን ጸሃፊው ተከታትለው በመጪው የደርጅቱ አመታው ጠቅላላ ጉብኤ ላይ እንዲያቀርቡም ታዟል።
ውሳኔው በንግድ በፋይናንስና በኢኮኖሚ ዙሪያ የተጣለን ማዕቀብ ስልሚያነሳ ለኩባ እረፍት የሚሰጥ ነው ተብሏል።
በማህሌት አማረ
2022-11-04
