የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሬድዋን ሁሴን እንዳሉት በአሁኑ ሰዐት 70 በመቶው የትግራይ ክልል በመከላከያ ስር ነው ውሏል። በመሆኑም እርዳታ በየብስም በሰማይም ለማድረስ እየተሰራ ነው ብለዋል።
ስምምነቱ አንዳች ለውጥ አላመጣም የሚሉት አፍሪካ ለችግሮቿ የእራሷ መፍትሔ ማምጣት መጀመሯን የማይቀበሉ ናቸው ብለዋል።
በብሩክ ያሬድ
2022-11-11
