ሀገሬ ቲቪ

ሩሲያ ጦሯን ከኬርሶን እያስወጣች መሆኑ ተነገረ

ሩሲያ ጦሯን ከዩኩሬን ወደ ራሷ ግዛት ከጠቀለለቻት ትልቅ ከተማ ኬርሰን ሙሉ በሙሉ ማስወጣቷ ተነገረ ። ሩሲያ ከጦሯ በተጨማሪ በኬርሶን ያሉ ሰላማዊ ሰዎች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አድርጋለች ተብሏል፡፡

ግዛቶቹ ተለቀዋል ብለው የዩከሬን ወታደሮች ሲገቡ ከፍተኛ ጥቃት ለመሰንዘር አልማ ነው እየተባለ ነው።

በዚህ ሰጋት ሳቢያ የዩክሬን ወታደሮች እስካሁን ወደ ከተማዋ አልገቡም መባሉን አልጀዚራ ዘግቧል።

በማህሌት አማረ
2022-11-11