ሀገሬ ቲቪ

ለአየር ንብረት ለውጥ የጎላ ድርሻ እያበረከተ ያለው የከርሰ ምድር ነዳጅ መሆኑ ተገለፀ

ከከርሰ ምድር ነዳጆች የሚወጣው የካርቦን ዳይኦክሳይድ መጠን በ2022 አንድ በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ሳይንቲስቶች ገልጸዋል።

በተባበሩት መንግሥታት ኮፕ27 የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ የወጣው ግሎባል ካርቦን በጀት ሪፖርት ከዚህ በፊት መንግሥታት፣ ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በቀጣዮቹ ዓመታት የአለማችንን ሙቀት ለመቀነስ በገቡት ቃል እና በወሰዱት እርምጃ መካከል ያለውን ልዩነት አጋልጧል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።

በማህሌት አማረ
2022-11-11