ሀገሬ ቲቪ

ሩዋንዳ የአየር ንብረት ለውጥ 46 ሚሊየን ፓውንድ መድባ ልትሰራ ነው

ሩዋንዳ በአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቃም ለሚውሉ ፕሮጀክቶች 46 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አገኘች። ይህ እስከ 2030 የካርበን ልቀትን 38 በመቶ ለመቀነስ ያለመ ነው።

የገንዘብ ድጋፉ የተገኘው ከጀርመን መንግስት እንደሆነ ተገልጿል። ስምምነቱና የሁለቱ ሀገራት ተወካዮች በግብጽ ሻርም አልሼክ ተፈራርመዋል።

በብሩክ ያሬድ
2022-11-15