በጦርነቱ ምክኒያት የወደሙ የጤና ተቋማት መልሰው አገልግልት እንዲሰጡ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በህክምና ተቁማቱ የተጓደሉ ቁሳቁሳቸው እንዲሞሉ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን እየሰራ ነው ብለዋል።
ግሎባል ኤድ ኢትዮጲያ እና ሂውማን ብሪጅ ኢትዮጲያ በጋራ በመሆን ለጤና ሚኒስተር 30 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 110 የህክምና አልጋዎች እንዲሁም የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል።
ይህም የጤና ተቋማቱ መሰረታዊ የህይወትት አድን ስራዎችን መስራት የሚችሉበትን አቅም ለመፍጠር ይረዳል ተብሏል።
በማህሌት አማረ
2022-11-17
