ሀገሬ ቲቪ

ጊዜያቸውን ጨርሰው ከውጭ የሚገቡ ምርቶች መጨመር

60 በመቶ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች አገልግሎታቸውን ጨርሰው ከውጭ የሚገቡ ናቸው 23 ድርጅቶች ላይ በተደረገ ጥናት 1.3 ሚሊዮን አገልግሎት የሰጡ እቃዎች ተገኙ የኤልክትሮኒከስ ተረፈ ምርት አያያዝ ደካማ ነው ተባለ

በሀገሬ ቲቪ
2022-03-30