ሀገሬ ቲቪ

ከ1 ሺህ የሚልቁ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ። እነዚህ ዜጎች ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር በተደረገው ስምምነት በሁለተኛው ዙር ዜጎችን የመመለስ ስራ ነው ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የቻሉት።

በመጀመሪያው ዙር ዜጎችን የመመለስ 198 በረራዎች ከ71 ሺህ በላይ ዜጎች ተመልሰዋል። በዛሬው ዕለት በተደረጉት ሶስት በረራዎች ከ 1 ሺህ በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ ችለዋል።

በአብርሃም በለጠ
2022-11-21