ሀገሬ ቲቪ

ፎርጅድ ህትመቶችን ያስቀራል የተባለው ማሽን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ በአሁኑ ወቅት ተቋሙ ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ዉስጣዊም ሆነ ዉጫዊ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ስራ ለማስጀመር ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ አለ። ኤጀንሲዉ የሚሰጣቸዉ ሰርተፊኬቶችን አስመስሎ መስራት፣ ህገወጥ ስራዎችን ለመፍታት እና ደህንነቱ የተጠበቀ ህትመት እንዲታተም የሚያስችል አዲስ ፕሪንተር አስመጥቻለው ወደ ተግባር ላስገባም ነው ብሏል።

በሀገሬ ቲቪ
2022-04-27