
አክራሪ ኃይሎች በምዕራብ አፍሪካ የደቀኑትን ሥጋት መመከት የሚያስችል ውይይት ተደረገ። ጋና፣ ቤኒን፣ ቶጎ እና አይቮሪኮስት ከአውሮፓ መሪዎች ጋር ነው ውይይቱን ያደረጉት።
ውይይቱ አክራሪ ኃይሎች የሚሰነዝሩትን ጥቃት እንዴት መከላከል ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነው ሲል አፍሪካን ኒውስ አስነብቧል።
በተለይም እነዚህን ሀገራት በሚያዋስነው የሳህል በረሀ የሽብርተኞች እንቅስቃሴ መጨመር በማላዊ የምዕራብ አፍሪካ ላይ ሥጋትን አንዣቧል ሲሉ የጋናው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።
በሙሉጌታ በላይ
2022-11-24