ሀገሬ ቲቪ

እለቱን ከታሪክ - ታላቁ ባህር አሳሽ ማጂላን

የዛሬዋ እለት ከ16 ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የባህር አሳሾች አንዱ የሆነው ፈርዲናንድ ማጂላን የተገደለባት ሆና አገኘናት። ማጂላን ከአትላንቲክ በመነሳት ፓስፊክ ውቅያኖስ የደረሰ የመጀመሪያው አውሮፓዊ አሳሽ ነው። ታዲያ በዛሬዋ ዕለት በፈረንጆቹ 1521 የተገደለው የጉዞውን ሶስት አራተኛ በመርከብ ካሳለለ በኋላ ነው። ከርሱ ሞት በኋላ በስሩ ከነበሩት መርከቦች ቪክቶርያ ስፔይን በመድረስ የመጀመሪያዋ ዓለምን የዞረች መርከብ ለመሆን በቅታለች።

በሀገሬ ቲቪ
2022-04-27