
የጋዝ ምርትን ለማስተላለፍ ከፍተኛ ሚና የነበረው ሞሲምቦ ዳ ፕራያ የተሰኘው ወደቧን ነው ዳግም የከፈተችው።
ከሁለት ዓመታት በፊት በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የወደብ ከተማዋን ከተቆጣጠረ በኋላ መንግስት ወደቡን ዝግ ማድረጉን አስታውቆ ነበር።
በነሐሴ ወር የሩዋንዳ ወታደሮች ባደረጉት እገዛ የሞዛንቢክ መንግስት ዳግም የወደብ ከተማዋን መቆጣጠር ችሏል።
በብሩክ ያሬድ
2022-11-30