ሀገሬ ቲቪ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ሁለቱን መሪዎች ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በነበራቸው ቆይታ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውንም ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ በቀጣይ ከተመድ ጋር ያላትን ግንኙነትና ትብብር በተጠናከረ መንገድ እንድሚቀጥልም አስታወቀዋል።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-01