የአፍሪካ ልማት ባንክ በቦረና እና በሌሎች በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ለማቋቋም ፣ የንጹ ወኃና የንጽህና አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ለማጠናከር የሚውል 13.95 ሚሊዮን ዶላር ማፀደቁ ተገለፀ።
በተጨማሪ ፕሮጀክቶቹ በአየር ንብረት ለውጥ የሚፈጠር ተፅዕኖን ለመቋቋም እንዲሁም የሥርዓተ ጾታ እኩልነት እንዲኖር ለማስቻል እንደሚውልም አስታውቋል።
ድጋፉም ከ300ሺ የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሏል።
በማህሌት አማረ
2022-12-01
