ሀገሬ ቲቪ

የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት መግለጫ

መንግስት በጎንደር ከተማ በንጹኃን ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ አካላትን በአፋጣኝ ለህግ እንዲያቀርብ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በጉዳዩ ዙሪያ በሰጠው መግለጫ ነው ይህ የተባለው።

በሀገሬ ቲቪ
2022-04-28