ሀገሬ ቲቪ

ፕሬዝዳንት ባይደን ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ አሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከሩሲያ አቻቸው ጋር ለመነጋገር በእኔ በኩል ዝግጁ ነኝ አለ።

በተለይ በዩክሬን እየተደረገ ያለውን ጦርነት ለማቆም ለመነጋገር ፍላጎት እንዳላቸው ፕሬዝዳንት ባይደን አስታውቀዋል።

የሩሲያ መንግሥት ቃል አቀባይ የኾኑት ዲሜትሪ ፓስኮቭ ሩሲያ የአሜሪካን ጥያቄ ለመቀበል ዝግጁ አይደለችም ብለዋል።

በሙሉጌታ በላይ
2022-12-02