የአምባሳደር ልብስ ስፌትና ንግድ ኃ/የተ/የግል ማኅበር አምባሳደር ሪል እስቴትና አምባሳደር ሆቴል የተሰኙ ተቋማትን ማፍራት ችሏል ዛሬ ደግሞ የገበያ ማዕከል አስመርቋል። ማኅበሩ የህንጻው ግንባታ አምስት መቶ ሚሊዮን ፈጅቶብኛል ብሏል ።
በሀገሬ ቲቪ
2022-04-28