
በሊቢያ ነዳጅ በመፈለግ ተሰማርተው የነበሩ በደኀንነት ሥጋት ሥራቸውን እንዲያቋርጡ ተደርጎ ነበር።አሁን ላይ ኩባያዎች ዳግም ሥራቸውን እንዲቀጥሉ ፍቃድ መሰጠቱን አናዶሉ ዘግቧል።
መንግሥት በሰጠው መግለጫ ከሊቢያ ብሔራዊ ነዳጅ ኮርፖሬሽን ጋር ውል ያላቸው ዓለም አቀፍ የነዳጅ ኩባንያዎች በአገሪቱ ውስጥ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ አስታውቋል።
ደኀንነቱ የተጠበቀ የሥራ የሥራ አካባቢ እንዲፈጠር የተቻለውን እንደሚያደርግም የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል።
በሙሉጌታ በላይ
2022-12-06