ሀገሬ ቲቪ

የፔሩ ፕሬዝዳንት ከስልጣናቸው ተነሱ

የፔሩ ፕሬዝዳንት ከስልጣናቸው እንዲወገዱ እና በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ተደረጉ።የቀድሞው ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲሎ "ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን” በመጣሳቸው ነው ከሥልጣናቸው እንዲባረሩ የተደረጉት።

የሀገሪቱን ም/ቤት ለመበት እና አስቸኳይ መንግሥታዊ መዋቅር ለመመስረት በመሞኮራቸው ነው ያለግዚያቸው ከፕሬዘዳንትነት እንዲወርዱ የተደርጉት።

የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳት የነበሩት ቦሉአርቴ እሳቸውን በመተካት ስድስተኛ የፔሩ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት በመኾን ተሹመዋል።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-08