የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሰጋት እየጨመረ ቢሆንም ሃገራቸው ሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያን ለመተኮስ የመጀመሪያዋ እንደማትሆን ተናግረዋል ።
ፕሬዘዳንት ፑቲን ይህን ያሉት በሩሲያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብት ካውንስል ስብሰባ ላይ ነው። ነገር ግን ሩሲያ ኒወክሌር መሳሪያውን የምትጠቀመው ጥቃት ከተሰነዘረባት በቻ ነው በለዋል ።
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር እያደረገች የምተገኘው ጦርነትም የተራዘመ ሊሆን እንደሚችልም ጥቆማ ሰጠተዋል ።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-08
