አለምአቀፈ የጸረ ሙሰና ቀን በኢትዮጲያ በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቧል ። ቀኑን አሰመልክቶ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የተገኙት የተለያዩ ተቋማት እና የማህበር ተወካዮች ሙስና በሃግሪቱ ወድ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ነው የገለጹት ።
ይህ ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት ጠንቅ የሆን እና ፖለቲካዊ ክስረትን እያመጣ ነው የተባለው ሙስና ለመዋጋት የፈትህ ስርአቱ ተጠንክሮ ጉዳዩን በልዩነት ሊየይውም እንደሚገባ ተንሰቷል ።
የፌደራል ጸረ ሙስና ኮሚሽን መንገስት ከሌላው ጊዜ በተሻለ ለጉዳዩ ትኩረት መስጠቱ ለሰራው አቅም እንድሚሆነው ነው የገለጸው።
ዜጎች የጸረ ሙሰና ተገሉ ተሳታፊ ፣ በመሆን የትኛወን ጥቆማ ያልፍርሃት ፣ በኮሚሺኑ እንዲያደርጉም ጥሪ ቀረቧል ።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-09
