የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራቱ ወታደራዊ አቅማቸውን ሊያሳድጉ እንደሚገባ ገለጸ። የዩክሬን ሩሲያ ጦረነት ያለን የመከልከያ ሃይልም ሆነ ቁስ ደካማ መሆኑን አጋልጧል ብሏል ህብረቱ።
ህብረቱ ለይክሬን የ2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ እንደሆነም አስታውቋል።
በብሩክ ያሬድ
2022-12-12