ሀገሬ ቲቪ

ከወጪ ንግድ 2 ቢሊዮን ዶላር ተገኘ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ገቢ 2 ነጥብ 95 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ20 ነጥብ 3 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ሚኒስትሩ ገብረመስቀል ጫላ ገልፀዋል። የወጪ ንግድ ገቢው በዘርፍ ሲታይ ግብርና 69 በመቶ፣ ኢንዱስትሪ 16 በመቶ እና ማዕድን 15 በመቶ አስተዋፅኦ ማድረጋቸው ታውቋል።

በሀገሬ ቲቪ
2022-04-29