የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለሚከናወነው ቱሉ ሞይ ጂኦተርማል ፕሮጀክት 10 ሚሊዮን የአሜሪካ የገንዘብ ድጎማ አጽድቋል።
ለአፍሪካ ከዘላቂ ኢነርጂ ፈንድ የተዘጋጅው ይሄው ድጋፍ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ዳይሬክተሮች ቦርድ የጂኦተርማል ፕሮጀክቱን የመቆፈሪያ ፕሮግራም ለመደገፍ ማፀደቁን ዘ ጆሎጂ ዘግቧል።
ከዚህ በፊት ለቱሉ ሞየ ፕሮጀክት በ2020 ከዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስ ኮርፖሬት 1.55 ሚሊዮን የአሜሪካ የገንዘብ ድጋፍ አግኝቷል ።
በማህሌት አማረ
2022-12-13
