ሀገሬ ቲቪ

በለንደን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሴሚናር ተካሄደ

በለንደን የኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ሴሚናር ተካሂዷል።በሴሚናሩ ላይ በኮንስትራክሽን፣ በፋይናንስ እና ባንክ፣ ጤና አጠባበቅ እና ማኑፋክቸሪንግ ላይ የተሰማሩ ስራ ፈጣሪዎች፣ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች እና የኢንዱስትሪ አመራሮች ታድመዋል።

ሴሚናሩን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ኢንቨስት አፍሪካ ወርልድ ዋይድ በጋራ አዘጋጅተውታል።

በሳምሶን ገድሉ
2022-12-13