በኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት እና በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶችን በማባባሱ ረገድ ፌስቡክ ተሳታፊ ኾኗል ብሏል።
በዚህም ኩባንያዉ ሜታ የ2 ቢሊዮን ዶላር ክስ ቀርቦበታል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።
ፌስ ቡክ ላይ በተሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦች ክሱን አቅርበዋል።
በሙሉጌታ በላይ
2022-12-14