ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና አፍጋኒስታን በመጪው የአውሮፓውያን 2023 የሰብአዊ ቀውሶች አደጋ ከሚጋረጡባቸው ሀገራት በቀዳሚነት ተቀምጠዋል።
ዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ አደረኩት ባለው ጥናት እነዚህ ሀገሮች በግጭት ፣ በአየር ንብረት ለውጥ እና በኢኮኖሚ መዳከም የተነሳ ቀጣይ እጣፈንታቸው አደጋ ውስጥ ነው ብሏል።
በዮሴፍ ከበደ
2022-12-14
