ሀገሬ ቲቪ

የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት የራማፎሳ የክስ ሂደትን ተቃወመ

የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት በልዩ ስብሰባው የፕሬዝዳት ሲሪል ራማፎሳ የክስ ሂደትን ተቃወመ።

ፕሬዝዳንቱ በ2020 ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ገንዘብን የሸሸገ ሰውን በመደበቅ ተባብረዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበረ ሲሆን ይሄው ክስ ከስልጣናቸው እንዲነሱ የሚያደርግም ጭምር እንደነበር ተገልጿል።

በአብርሃም በለጠ
2022-12-14