በሞንትሪያል እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት የብዝኃ ሕይወት ኮንቬንሽን ኮፕ 15 ላይ ልዑካን ብዝኃ ሕይወትን ለመጠበቅ ዓለም አቀፍ ስምምነትን እንዲያዘጋጁ ግፊት እየተደረገባቸው ነው።
በስብሰባው ለብዝሃ ህይወት መጠፋት የአየር ብክለት ፣ የአየር ንብረት ለወጥ እና በአለም ላይ እየተከሰቱ የሚገኙ በሽታዎች መንስዔ ናቸው ተብሏል ።
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ የእንስሳት እና የዕፅዋት ዝርያዎች በቅርብ ግዜያት ውስጥ ሊጠፉ ይችላሉ።
በሳምሶን ገድሉ
2022-12-14
