ሀገሬ ቲቪ

ሩሲያ በአዲሱ ዓመት መጠነ ሰፊ ጥቃት ልትጀምር ነው

ሩሲያ በአዲሱ ዓመት መጠነ ሰፊ ጥቃት ልትጀምር ነው ስትል ዩክሬን ከሰሰች።

ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ እና ሌሎች የዩክሬን ሹማምንት አጋር ሀገራት ይህን ጉዳይ በዋዛ አትመልከቱት ሲሉ እያሳሰቡ ነው።

አዲሱ እና መጠነ ሰፊ ነው የተባለው ጥቃት በምስራቅ ዶንቦስክ አሊያም በደቡብ የዩክሬን ክልል ጀምሮ እስከ ዋና ከተማዋ ኬቭ ሊደርስ እንደሚችል የጦር ጀነራሎቹ ተናግረዋል።

በሙሉጌታ በላይ
2022-12-16