ቦብ ጌልዶፍ እና ሚጂውር ኢትዮጵያን ለማገዝ የሚውል አዲስ ሙዚቃ ሊሠሩ እንደኾነ አስታወቁ።
እነዚህ እውቅ አቅንቃኞች እና የሙዚቃ ባለሙያዎች በውስጣዊ የፖለቲካ ትኩሳት ችግር ውስጥ ላለችው ኢትዮጵያ በሙያችን ድጋፍ ለማድረግ አዲስ ሙዚቃ ለመሥራት አቅደና ሲሉ መናገራቸው ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል።
ቦብ ጌልዶፍ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ 1977 ዓ.ም ባጋጠመው ከፍተኛ ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በማቀንቀን ገቢ ማሰባሰብ ችሏል።
ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲም የክብር ዶክትሬት እንደተሰጠው ይታወሳል።
በሙሉጌታ በላይ
2022-12-19
