ሀገሬ ቲቪ

የቁም እንሰሳት የክትባት ዘመቻ

በኢትዮጲያ የተከሰተውን ከብቶች እና የቁም እንሳስት በሽታ ለመከላከል የክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው።

የክተባት ዘመቻው በደቡቡ ክልል በኦሞ ዞን ወስጥ እየተካሄደ ይገኛል ። እስከ አሁንም ከ2.5 ሚልየን በላይ ለሚሆኑ ፍየሎች ፣ በጎች እና ከብቶች ክትባቱ ተሰጥቷል።

ይህን ክትባት የክልሉ የእንስሳት ጤና ቢሮ ፣ የአለም ምግብ ፕሮግራም እና የጀረመኑ ቪ ኤስ ፍ በጥምረት እያካሄዱት ይገኛሉ።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-20