የኖርዌዩ አኮቦ ማዕድን አምራች በኢትዮጵያ ሰገሌ የወርቅ ማዕድን ስፍራ ወርቅ ወደ ሊያመርት መኾኑን አስታውቋል።
ቦታውን ለወርቅ ማውጣት የማዘጋጀቱ እና ፋብሪካውን የመትከል ሥራ እየተገባደደ መሆኑን ጠቁሟል።
ይህም ቦታውን በኢትዮጵያ ከተለዩት የማዕድን ስፍራዎች ወደ ምርት የተሸጋገረ ቀዳሚው ቦታ ያደርገዋል።
በሳምሶን ገድሉ
2022-12-20
