የአለም ባንክ በአፍሪካ ቀንድ በቀጣዮቹ ግዜያት የሚታየው ሁኔት ካልተሻሻለ ወደ 57 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ ወደ አስከፊ ድህነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ አለ።
ባለፉት 3 አመታት ተባብሶ የቀጥሉ ግጭቶች ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮቪድ ወረርሺኝ ለቀጣናው ፈትና ሆነዋል ተብሏል ።
የአፍሪካ ቀንድ የልማት ተቋማት በቀጣነው የሚገኙ ሃገራትን ግንኙነት በማጠናከር በግጭቶች፣ በኢኮኖሚያው እና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት እንዲያደርጉም ተጠይቋል።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-20
