ሀገሬ ቲቪ

እንግሊዝ ስደተኞችን የመመለስ እቅዷ ፈቃድ አገኘ

እንግሊዝ በሕገውጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የገቡ እና ጥገኝነት ሲጠይቁ የነበሩ የሩዋንዳ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ እቅዷ በሀገሪቱ ፍ/ቤት የይሁኝታ ፈቃድ አገኘ።

ስለዚህ ሕገ ወጥ ናቸው የተባሉ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላኩ ሥራ ይቀጥላል ተብሏል።

የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በሕገወጥ መንገድ እንግሊዝ የገቡ እና ጥገኝነት እየጠየቁ ያሉ ስደተኞችን ለመመለስ ከሩዋንዳ መንግሥት ጋር ተስማምተው ነበር።

በሙሉጌታ በላይ
2022-12-20