
በኤርትራ በልምምድ ላይ የነበሩ የሶማሊያ ወታደሮች ሊመለሱ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሃሰን ሸህ ሞሃመድ አስታወቁ።
ወታደሮቹ ወደ ኤርትራ ለልምምድ በሄዱበት በኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ተሳትፈዋል የሚል ቅሬታ በውላጆቻቸው ላይ አሳድሮ ነበር።
በቀጣዮቹ ቀናት መመለስ የሚጀምሩት ወታደሮቹ፣ ለልምምዱ እንደሚመለሱም ተጠቁሟል።
በአብርሃም በለጠ
2022-12-21