ሀገሬ ቲቪ

ኢትዮጵያ በከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ ዝርዝር ተካተተች

ዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ(IRC) ኢትዮጵያን በ2023 ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ከሚኖርባቸው ሀገራት ዝርዝር ከቀዳሚዎቹ ውስጥ አካተተ።

ኮሚቴው ከአፍሪካ ቀንድ ሶማሊያንም ያካተተ ሲሆን፣ ሁለቱም ሀገራት በድርቅም በግጭትም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ሁለቱን ሀገራት ተከትላ አፍጋኒስታን በሶስተኝነት ተቀምጣለች።

በአብርሃም በለጠ
2022-12-21