ሀገሬ ቲቪ

ኡጋንዳ የኢቦላ የሙከራ ክትባቶችን ተቀበለች

የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል የምትከተለው ስልት ላይ ለውጦችን እያደረገች መሆኑን አስታውቀዋል።

የሀገሪቱ የጤና ሚኒስተር በበጎ ፈቃደኞች ላይ የክትባት ሙከራው ይቀጥላል ብለዋል።

በኡጋንዳ የዓለም የጤና ድርጅት ተወካይ ሀገሪቱ አሁን ላይ የሱዳን ኢቦላ ክትባትን የማደራጀት እና የመሞከር አቅም አላት ብለዋል።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-23