የአለም አቀፉ የማዕድን ማህበር በአፍሪካ ለተገኙ ሁለት አዳዲስ ማዕድናት እውቅና ሰጠ። ማህበሩ ከዚህ በፊት ያልተገኙ ላላቸው ሁለት ማዕድናት ነው እውቅና መስጠቱን ያስታወቀው።
ተመራማሪዎች እንዳስትወቁት ማዕድናቱ የተገኙት በማዕከላዊ ሶማሊያ ወስጥ ነው ተበሏል ። ማዕድናቱ ኤል አሊ እና እሊክስታንቶናይት የሚል
ሰያሜም እንደተሰጣቸው ተገልጿል።
ማዕድናቱን ከሌሎች ማዕድናት ለመለየት አስቸጋሪ እንዳደረገረባቸው ተመራማሪዎች ገልጸዋል ።ተመራማሪዎቹ እንደሚገልጹት ከሆነ እነዚህን መሰል ወደ 15 ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ ማዕድን እንዳለም አስታወቀዋል።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-12-27
