አማራ ባንክ ወደ ስራ በገባባቸው አጭር ጊዜያት ውስጥ ጥሩ ዕድገት እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ።
ባንኩ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፈቀዱ ጋር በተያያዘም ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቀጠል የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተገልጿል።
የተከፈለ ካፒታሉ 5.3 የደረሰ ሲሆን ቅርንጫፎቹ 202 መድረሳቸውንም ገልጿል። የውጭ ባንኮች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፈቀዱ ጋር በተያያዘም ተወዳዳሪ ለመሆን እየተዘጋጀሁ ነው ብሏል።
በአብርሃም በለጠ
2022-12-29
