ልደትና ሞት በሰው ልጅ ላይ በአንድ ግዜ የሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ክስተቶች ናቸው ። ሰዎች በልደት አማካኝነት ወደ ዓለም ማሕበረሰብ ይቀላቀላሉ ። በአንጻሩ በሞት አማካኝነት ከ ዓለም ይለያሉ ። ሞት የህዝብ ብዛትና እድገትን በቀጥታ ከሚያሳዩ ክስተቶች ዋነኛ ነው ። ይሄውም የህዝብ ቁጥር መጨመር፣ መቀነስ ወይም ባለበት መቆየቱ የሚታወቀው በአንድ ሀገር በሚከሰተው የሞት ኩነት ብዛት ነው
በሀገሬ ቲቪ
2022-05-03
