ሀገሬ ቲቪ

ከመቶ ሺ በላይ ስደተኞች ወደ ሃገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ

ባለፉትት አስር ወራት ብቻ ከመቶ ሺ በላይ ኢትዮጲያዊያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የአለም አቀፉ ፍልሰትኞች ድርጅት አስታወቀ።

ወደ ሃገራቸው ከተመለሱት ውስጥ ከ71 ሺ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ከሳውዳረቢያ ተመላሾች መሆናቸውን የተባበሩት ድርጅቱ የገለጸው።

ከስደት ተመላሾቹ አብዛኞቹ ከባድ የጤና እና የስነ-ልቦና ችግሮች ደርሶባቸው የሚመለሱ መሆናቸውንም አስታውቋል ።

በብሩክ ያሬድ
2022-12-30